መንፈሳዊ ትምህርት ይማሩ

እንኳን ወደ ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት በደህና መጡ! በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ እንዲያድጉ፣ እንዲለወጡ እና እንዲመሩ የሚያበረታታ የመንፈሳዊ ትምህርት ፕላትፎርም!

Hero
About
ስለ ሰንበት ትምህርት ቤቱ

ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (ግቢ ገብርኤል) የዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ከተመሠረተበት ከ1957 ዓ.ም አንሥቶ እስካሁን ድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት ዘርፈ ብዙ የሆኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በተለይም የሕይወት ውኃ ምንጭ የሆነው ቃለ እግዚአብሔር ለዓለም ሁሉ ይዳረስ ዘንድ የተቻለውን ሁሉ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡

  • ከሃይማኖት አባቶች ይማሩ
  • ያጠናቀቁበትን ሰርተፊኬት ያግኙ
  • በጥንቃቄ የተመረጡ ኮርሶች
  • በቤትዎ የመማር ዕድል
አሁን መማር ይጀምሩ
በጥንቃቄ የቀረበ ትምህርት

ትምህርትዎን ይጀምሩ

2 Barnoota Bu'uura Amantaa

የመጀመሪያ ትምህርት
4 ሰአት 30 ደቂቃ

Uumama (Uumama) jedhu, Ti'ooloojii, Iccitii Mana Kiristaanaa, Tartiiba Waldaa, Seenaa Maariyaam, Seenaa Kiristoos, Seenaa Qulqullootaa, Qo'annoo Macaafa Qulqulluu Kakuu Moofaa, Qo'annoo Macaafa Qulqulluu Kakuu Haaraa, Seenaa Waldaa Itoophiyaa, Seenaa Waldaa Addunyaa

2 Barnoota Bu'uura Amantaa
ዓምደ ሃይማኖት

1 መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት (በአማረኛ)

የመጀመሪያ ትምህርት
4 ሰአት 30 ደቂቃ

ሥነ-ፍጥረት፣ ትምህርተ ሃይማኖት፣ ምሥጢራተ ቤትክርስቲያን፣ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን፣ ነገረ ማርያም፣ ነገረ ክርስቶስ፣ ነገረ ቅዱሳን፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ብሉይ ኪዳን፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሐዲስ ኪዳን፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም

1 መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት (በአማረኛ)
ዓምደ ሃይማኖት
ምስክርነቶች

የትምህርት ትሩፋቶች

ከዚህ በፊት የነበሩ ተማሪዎቻችን ተሞክሮዎች ይስሙ

ዮናስ ብርሃኑ
ዮናስ ብርሃኑ

የሕግ ባለሙያ (Lawyer)

ትምህርተ ሃይማኖት እና ሥርዓተ ቤተክርስቲያን መማሬ የእምነቴን ሕጋዊና ቀኖናዊ መሠረት በሚገባ እንዳውቅ አድርጎኛል። ነገረ ሥላሴንና ነገረ ሥጋዌን በዝርዝር መማሬ፣ ለሚጠይቁኝ ሰዎች ሁሉ ተገቢውን ምላሽ በምክንያትና በማስረጃ እንድሰጥ አግዞኛል። የቤተክርስቲያን ሥርዓትና ሕግጋት ደግሞ ሕይወቴን በዲሲፕሊን እንድመራ ረድቶኛል

ማርቆስ ካሳሁን
ማርቆስ ካሳሁን

የሲቪል መሐንዲስ

እንደ መሐንዲስነቴ የነገሮችን አወቃቀርና ዲዛይን በትኩረት እመለከታለሁ። በቤተክርስቲያን የሚሰጠው የስነ-ፍጥረት ትምህርት፣ ዓለም እንዲሁ በአጋጣሚ የመጣች ሳይሆን በታላቁ ፈጣሪ ረቂቅ የምህንድስና ጥበብና ስሌት የተፈጠረች መሆኑን በሚገባ እንዳውቅ ረድቶኛል። በተለይ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ ያላቸው ስምምነት ስለ ተፈጥሮ ያለኝን እይታ ቀይሮታል።

ሰላማዊት ተሰማ
ሰላማዊት ተሰማ

የጤና ባለሙያ (Nurse)

በሕክምናው ዘርፍ ሰዎችን ለሥጋዊ ፈውስ እረዳለሁ፤ በትምህርተ ሃይማኖት ውስጥ የተማርኳቸው ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ግን የነፍስን ፈውስና ጸጋ የሚያሳዩ ናቸው። ምስጢራቱ ለሰው ልጅ ድኅነት ያላቸውን አስፈላጊነት ስረዳ፣ በተለይ በንስሐ እና በቁርባን ሕይወት ውስጥ በንቃት እንድሳተፍና መንፈሳዊ ጥንካሬ እንድታጠቅ አድርጎኛል።"

ብሎጎች እና መጣጥፎች

አዳዲስ መጣጥፎችን ይመልከቱ

ከመንፈሳዊ ዓለም የቀረቡ መረጃዎች፣ አዲስ ዜናዎች እና ዘግባዎች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሠረት፡ ሥላሴ ምሥጢርና የክርስቲያን ሕይወት
15 Jan
ዓምደ ሃይማኖት
12 አስተያየቶች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሠረት፡ ሥላሴ ምሥጢርና የክርስቲያን ሕይወት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሠረት፡ ሥላሴ ምሥጢርና የክርስቲያን ሕይወት

ተጨማሪ ያንብቡ
ቅዱስ ሕይወት፡ ክርስቲያን በዘመናዊ ዓለም እንዴት መኖር አለበት?
15 Jan
ዓምደ ሃይማኖት
12 አስተያየቶች

ቅዱስ ሕይወት፡ ክርስቲያን በዘመናዊ ዓለም እንዴት መኖር አለበት?

ቅዱስ ሕይወት፡ ክርስቲያን በዘመናዊ ዓለም እንዴት መኖር አለበት?

ተጨማሪ ያንብቡ
ሰባቱ ምስጢራት፡ የጸጋ መንገዶች
15 Jan
ዓምደ ሃይማኖት
12 አስተያየቶች

ሰባቱ ምስጢራት፡ የጸጋ መንገዶች

ሰባቱ ምስጢራት፡ የጸጋ መንገዶች

ተጨማሪ ያንብቡ