October 17, 2025
ዓምደ ሃይማኖት
5 ደቂቃ ንባብ
194 እይታዎች

የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው የርቀት ትምህርት ተማሪዎች ልዩ የቅበላ እና  የትምህርት መርሃ ግብር ተከናወነ

ዜና

የዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የርቀት ትምህርት ማዕከል የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቡድን (ባች) የመክፈቻና የመጀመሪያ ትምህርት በዛሬው እለት በርካታ ተማሪዎች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል :: በካህናት ጸሎተ ወንጌል የተከፈተው መርሃ ግብር የትምህርት ሃይማኖት መግቢያ እና ምሥጢረ ሥላሴ ዙሪያ ትምህርት በመ/ር ኢዮብ በቀለ ተሰጥቷል። በተጨማሪም በዘማሪ ይትባረክ ተገኝ  መዝሙር ቀርቧል፡ የእንኳን ደህና መጣችሁ እና ሌሎች መልዕክቶች ተላልፈወ መርሃ ግብሩ ተጠናቋል።

በማኅበራዊ ሚድያዎቻችን ይከተሉን !

ዩትዩብ ቻናላችን ሰብስክራይብ ያድርጉ ፦ https://youtube.com/channel/UC_USHmHSlXg_-g0wwsPcQCg?sub_confirmation=1

ፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/AmdehaymanotSundayschool/

ቲክ ቶክ፦ https://vm.tiktok.com/ZML9jVNJW/

ቴሌግራም፡ https://t.me/Amde_Haymanot_Sunday_School]

ዓምደ ሃይማኖት

ዓምደ ሃይማኖት

መንፈሳዊ መምህር

Experienced financial educator with years of expertise in trading, investment strategies, and market analysis. Dedicated to empowering individuals with practical financial knowledge.